ይህ ገጽ ስለ ተዋህዶ አስተምሮ ወቅታዊ ትምህርቶችን ይለቃል።
Pages
(Move to ...)
ቀዳሚ ገጽ
በዓላት
ዜማ ቤት
ዶግማ
ቅኔ ቤት
ልሳነ አበው
ሥነ ስዕላት
ፎቶ ጋለሪ
ግዕዝ ይማሩ
▼
Pages
(Move to ...)
ቀዳሚ ገጽ
▼
Saturday, May 16, 2020
መልክአ ሥዕል
›
1. ምንተኑ አዓሥየኪ ዕሤተ፣ በእንተ ኵሉ ዘገበርኪ ሊተ፣ ማርያም ሠናይት ዘታፈቅሪ ምሕረተ፣ ሶበሰ ተትዓቀቢ ዘዚአየ ኃጢአተ፣ እምኢሐዮኩ አሐተ ሰዓተ። 2. በሰላመ ገብርኤል መልአክ ኦ እግዝእትየ ማርያም ሰላ...
Wednesday, May 13, 2020
አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
›
"ተዘከሩ በዓሉ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መናኒ " #አቡነ_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ #ሃሌ_ሉያ_ነበረ_በገዳም ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ነበረ በበረ በገዳም ወበዓታት እንዘ ይትጌገስ ጽምዐ ወረ...
Wednesday, May 6, 2020
ልደታ ለማርያም
›
#ቅዱስ_ክቡር_ቤተሰብ እንዲህ ያለውን ቤተሰብ ማን ይታደለው ይሆን? *አምላክን የምትወልድ ልጅን መውለድ ምንኛ መታደል ነው። *ከሰው ወገን ለዚህ ክብር የተመረጠ ብቸኛ ቤተሰብ የቅዱስ ኢያቄምና የቅድስት ሐና ብ...
Tuesday, May 5, 2020
ኪርያላይሶን ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
›
ልደታ ደብረ መድኅኒት መድኃኔዓለም አዲስ አበባ። ኪርያላይሶን/8/ °°°° እስቲ ላስታውሰው ጌታዬን በማዘን በማልቀስ ለሰው ሲል የሞተ የማይሞተው ንጉሥ ሲከሰስ በአውደ ጲላጦስ ስብሐት ለከ °°°° ያ አ...
ክፍላተ አካል
›
ክፍል ሁለት ክፍላተ አካል በፊት ያሉ የአካል ክፍሎች!!! ፩ መልክዕ - መልክ ፪ እልቅት - እልቅት ፫ እንግድዓ - ደረት ፬ ጥብ -ጡት ፭...
Monday, May 4, 2020
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
›
"ወዳጄ ሆይ! እግዚአብሔር ነዳያንን የሚልክልህ መስጠትን እንድትለማመድ ነው፡፡ ዛሬ በነዳያኑ አድሮ የሚለምንህ ለኋለኛይቱ ቀን ስንቅ እንዲያስቀምጥልህ ወድዶ ነው፡፡ ታድያ ንጉሥ ወደ ቤቱ መጥቶ የሚያባርር ሰው እ...
የቅዱስ ያሬድ የዜማ ምልክቶች
›
የቅዱስ ያሬድ የዜማ ምልክቶችና ሚስጥራቸው! ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያናችን ካፈራቻቸውና ለአገርና ለቤተክርስቲያን ዘመን ተሻጋሪ ጉልህ አስተዋጽኦ ካበረከቱት ሊቃውንት መካከል አንደኛውና በቀዳሚነት የሚጠቀስ አባት ነው...
›
Home
View web version