ክፍል ሁለት
ክፍላተ አካል
በፊት ያሉ የአካል ክፍሎች!!!
፩ መልክዕ - መልክ
፪ እልቅት - እልቅት
፫ እንግድዓ - ደረት
፬ ጥብ -ጡት
፭ ሕፅን -ብብት
፮ ሕንብርት -ጉብር
፯ ሐገዝ - ጉያ
፰ ሙሐይት - ሙሃሂት
፱ ኀምስ - ሴቴ ብልት
፲ ፈርግ -ፍርንትት
፲፩ እስኪት -ወንዴ ብልት
፲፪ ቁይጽ - ጭን
፲፫ ብርክ -ጉልበት
፲፬ አንጉዕ -ቅልጥም
፲፭ አፅባዕተ እግር -የእግር ጣት
፲፮ ክሣድ -አንገት
፲፯ አፅባዕተ እድ - የእጅ ጣት
ይቀጥላል.......
ምንጭ :ጉባዔ አርድእት
No comments:
Post a Comment