Pages

Pages

Sunday, April 26, 2020

ዜማ ቤት


ዜማ ቤት
ቅኔ ማህሌት- የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ሊቃውንትና ካህናት ለአምላክ ምስጋና ማህሌት የሚያደርሱበት ስፍራነወ፡፡
ንባብ ቤት-ፊደል ቆጠራ፣የቁጥር ትምህርት፣ፊደሎችን አገጣጥሞ ማንበብ፣መሰረተ ሀይማኖት ሲሆኑ፣ትምህርቱን ለመጠናቀቅ 2-3 ዓመት ይፈጃል፡፡
ዜማቤት- የትምህርት ይዘቱ ቅዳሴን ጨምሮ ልዩልዩ የዜማ አይነቶችን ያካትታል፣ዋና ዋናወቹ ጾመድጓምዕራፍዝማሬና መዋስዕት አቋቋም ቅዳሴ ናቸው፡፡አንዳንዳቸው በልዩ ልዩ ሊቃውንትና መምህራን ይጠናሉ፡፡
ቅኔ ቤት- የትምህርት ይዘቶች በግስ እርባታ እና ሰዋ ሰው አካሄዶች በቅኔ አገባብ ፣በቅኔ አይነትና አመስጥሮ ላይ የሚያተኩር ሲሆን እያንዳንዳቸውም በልዩ ልዩ መምህራን ስር ይጥናሉ፡፡
መጽሀፍ ቤት- መጻህፍተ ብሉያት፣መጻህፍት ሀዲስ፣መፃፍተ ሊቃውንት ፣መፃህፍተ መነኮሳት የተባለ የጥናት መስኮችን ያካትታል፡፡እነዚህን አራቱን ጠንቅቀው የሚመረቁ ጥቂት ብርቱዎችና ትጉሀን ሲሆኑ ‹‹የአራት ጉባኤ መምህር ››ወይም አራት አይና ተብለው ይጠራሉ፡፡

ይቆየን....



No comments:

Post a Comment